WIDU a été lancé en Éthiopie en août 2021. Cela permet désormais aux entrepreneur.e.s éthiopien.ne.s de bénéficier de la subvention WIDU ainsi que d'un encadrement professionnel par R&D Group et Reach for Change.
WIDU ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የተጀመረው በነሀሴ ወር 2013 ነው። ይሄ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ፈጠራ ላይ ለተሰማሩ ስራ ፈጣሪዎች የስልጠና ድጋፍ በ R&D እና Reach for Ethiopiaን በመሳሰሉ ብቁ አሰልጣኞች የመሰልጠን እድል እንዲሁም የWIDU ስጦታን በተጨማሪነት ይዞ መቷል።
Les envois de fonds vers l'Éthiopie sont estimés à 5 ou 6 milliards de dollars par an, ce qui suggère un impact potentiel important sur l'emploi et le développement global de la diaspora éthiopienne dans son pays d'origine.
በአመት ውስጥ ከ5-6 ቢልየን ዶላር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ለቤተሰብ, ዘመድ ገንዘብ ይልካል፤ ይህም ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ለመፍጠር እንዲሁም የኢትዮጵያ ዳያስፖራ በሀገሩ ኢንቨስትመንት ላይ አውራ ትሳታፊ ለመሆን ያስችለዋል።
WIDU Éthiopie vise à développer ce potentiel en mobilisant les envois de fonds de la diaspora qui sont dirigés vers les très petites et petites entreprises existantes ou nouvellement créées dans tous les secteurs.
WIDU ኢትዮጵያ ዋነኛ አላማ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ገንዘብ ዝውውር እንደመነሻ በመውሰድ ወደ የሚያድግ እና አዳዲስ አነስትኛና ጥቃቅን ንግድ ዘርፍ ላይ ማዋል ነው።
ፎርሙ በእንግሊዝኛ ብቻ ነው መሞላት ያለበት!